የሽግግር ፍትሕ የግብዓት ማሰባሰብ ምዕራፍ እየተጠናቀቀ መኾኑን የፍትሕ ሚኒስቴር የባለሙያዎች ቡድን አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ነሐሴ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባለሙያዎች ቡድኑ የሽግግር ፍትሕ አማራጭ ሃሳብ ላይ ሲደረግ የነበረውን ምክክር እና ግብዓት የማሰባሰብ ሂደት ተከትሎ የፖሊሲውን አስፈላጊነት፣ የውይይት መድረኮችን ሂደት፣ ግኝት እና የቀጣይ ሥራዎች ላይ መግለጫ ሰጥቷል። 14 አባላት ያሉት ቡድኑ በሰጠው መግለጫ እንዳመላከተው የሽግግር ፍትሕ የመጀመሪያ ምዕራፍ ዋና ዓላማ በሕዝባዊ ምክክር የተገኙ ሃሳቦችን በማሰባሰብ ወደ ሕግ ማዕቀፍ ሰነድነት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply