የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ሰነድ የትግበራ ምዕራፍ የፍኖተ ካርታ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ መኾኑን ፍትሕ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በፍትሕ ሚኒስቴር የብሔራዊ ሰብዓዊ መብቶች ድርጊት መርሐ ግብር ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አወል ሱልጣን እንደገለጹት በሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ሰነዱ የተመላከቱ ስልቶች ቅደም ተከተላቸውን ጠብቀው እንዲተገበሩ ወደሚያስቻለው የፍኖተ ካርታ ዝግጅት ሥራ ተሸጋግሯል፡፡ በዚህም ባለፈው ሳምንት የተጀመረውን ተግባር በቀሪዎቹ ሁለት ሳምንታት ለማጠናቀቅ እየተሠራ ይገኛል፡፡ ፍኖተ ካርታው የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ የትግበራ ምዕራፍ ምን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply