“የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ኢትዮጵያን ወደ ነበረችበት እድገት ይመልሳል” የሕግ ባለሙያ

ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲን ካጸደቀ ከአንድ ወር በላይ አስቆጥሯል። ፖሊሲውን ለማርቀቅም በፍትሕ ሚኒስቴር የተቋቋመ የሕግ ባለሙያዎች ቡድን ከዓመት በላይ ጥናት እና ግምገማ ማካሄዱን መረጃዎች ይጠቁማሉ። የሰቆጣ ከተማ አሥተዳደር ፍትሕ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ እና የሕግ አማካሪው ደሳለኝ ዘማርያም የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ከባድ ወንጀሎችን፣ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች፣ አካባቢያዊ አለመግባባቶችን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply