ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ስለ ቀይባሕር አሁን የተናገሩት ”አቅጣጫ ለማስቀየር” ነው የሚለው አሉባልታ ውሸት ለመሆኑ ግልጽ የሆኑ ማስረጃዎች አሉ።=========ጉዳያችን ምጥን=========ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ስለ ቀይባሕር አሁን የተናገሩት አቅጣጫ ለማስቀየር ነው የሚለው አባባል ውሸት ለመሆኑ ግልጽ ማስረጃጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ሰሞኑን ከከፍተኛ የመንግስት አመራሮች ጋር ያደረጉት ውይይት ላይ ገና ሙሉ ቪድዮው ያልተለቀቀ የቀይባሕርን አስመልክተው በተናገሩት ንግግር የቀይባሕር ጉዳይ የኢትዮጵያ የህልውና ጉዳይ ነው ማለታቸውን የተለያዩ ዩቱበሮች የተለያዩ አስተያየቶች ሲሰጡ እየተመለክትን ነው።
Source: Link to the Post