
የቀድሞው ሀገር መጋቢ የአማራ ገበሬ ሰ ሰራሽ በሆነ መልኩ ተገፍቶ ረሀብተኛ ሆኗልና በምንችለው ሁሉ እንድረስለት! በአንድ ድምጽ “እኔም ለወገኔ!” ብለን ከሞት እንታደጋቸው። የአማራ ወገኖቻችንን አስቸኳይ የምግብ እና መሰል ድጋፍ ለማድረግ በመጭው እሁድ መጋቢት 10 2015 ዓ/ም (March 18, 2023) “እኔም ለወገኔ!” በሚል መሪ ቃል የገቢ ማሰባቢያ ለማድረግ ተዘጋጅተናል፤ ለወዳጅ ዘመድዎ ይህን በማሳወቅ እንዲያግዙ በታላቅ አክብሮት በእግዜአብሔር ስም እንጠይቅዎታለን። የዙም ሊንክ … https://us06web.zoom.us/j/86354028703 https://gofund.me/439e8931
Source: Link to the Post