በሠሜን ዕዝ ላይ ጥቃት ከመፈጸሙ በፊት የዕዙ አዛዥ ሳይመረዙ እንዳልቀረ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት አምስተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ ልዩ ስብሰባውን ባካሄደበት ወቅት ከምክር ቤቱ አባላት ስለወቅታዊ ጉዳዮች ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽ ላይ ነው።
Source: Link to the Post