የቀድሞው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አብን ሊቀመንበር ዶ/ ደሳለኝ ጫኔ ምስጋና እና ሽልማት ተበረከተላቸው።      አሻራ ሚዲያ  ህዳር 13/2013 ዓ•ም ባህርዳር የቀድሞው የአማራ ብሔራዊ ንቅ…

የቀድሞው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አብን ሊቀመንበር ዶ/ ደሳለኝ ጫኔ ምስጋና እና ሽልማት ተበረከተላቸው። አሻራ ሚዲያ ህዳር 13/2013 ዓ•ም ባህርዳር የቀድሞው የአማራ ብሔራዊ ንቅ…

የቀድሞው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አብን ሊቀመንበር ዶ/ ደሳለኝ ጫኔ ምስጋና እና ሽልማት ተበረከተላቸው። አሻራ ሚዲያ ህዳር 13/2013 ዓ•ም ባህርዳር የቀድሞው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ( አብን) ሊቀመንበር ዶ/ ር ደሳለኝ ጫኔ በፓርቲያቸው ውስጥ ነበራቸው የአመራርነት ብቃት የምስጋና እና ሽልማት ተበረከተላቸው። የምስጋና እና ሽልማቱን ያዘጋጁት አብሮ አደግ ጓደኞቻቸው እና የትግል አጋሮቻቸው ሲሆኑ በሽልማቱ እና የምስጋና ስነ-ስርዓቱ ላይ በርካታ እንግዶችም ተገኝተዋል። በዋናነት ፓርቲው አብን ከተመሰረተበት ጊዜ አንስቶ ስልጣናቸውን በፍቃዳቸው እንካስረከቡበት ድረስ በነበራቸው ጠንካራ አመራርነታቸው እና በሀገራችን የውስጠ ድሞክራሲ ፓርቲን በተግባር ያሳዩ በመሆናቸው እንደሆነ በመድረኩ ተገልፆአል። በፕሮግራሙ ላይ የተገኙ የትግል አጋሮቻቸው እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችም በኢትዮጲያ የፓርቲ ፖለቲካ ውስጥ ስልጣንን በራስ ፍላጎት ለተተኪ አመራር በማስረከብ አርዓያ እንደሆኑ እና ከእርሳቸው የምንማረው መልካም ተሞክሮ እንደሆነም ተጠቁሟል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply