
በአማራ ክልል በአሁኑ ወቅት ለተከሰተው ችግር መሠረታዊው ምክንያት የገዢው የብልጽግና መንግሥት የፖለቲካዊ አመራር ውድቀት ነው ሲሉ የቀድሞው የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር እና የፌደራል ከፍተኛ ባለሥልጣን የነበሩት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ። በአማራ ክልል የተከሰተውን አለመረጋጋት ተከትሎ በሚኒስትሮች ምክር ቤት የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለማጽደቅ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ ባገበት ጊዜ ነው አቶ ገዱ ይህንን የተናገሩት።
Source: Link to the Post