የቀድሞ ትዳር አጋሩን ቀኝ እጅ በገጀራ የቆረጠው ግለሰብ በ18 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ

ሐሙስ ሚያዝያ 6 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የቀድሞ ትዳር አጋሩን የቀኝ እጅ በገጀራ በመቁረጥ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሰው ግለሰብ በ18 ዓመት ፅኑ እስራት መቀጣቱን የሸካ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቴፒ ምድብ ችሎት አስታወቋል። ግለሰቡ ጥፋተኛ የተባለው በኢፌዴሪ ወንጀል ህግ ቁጥር 27(1)…

The post የቀድሞ ትዳር አጋሩን ቀኝ እጅ በገጀራ የቆረጠው ግለሰብ በ18 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply