የቀድሞ የታንዛኒያ የፓርላማ አባል ወደ ኬንያ ከሸሹ በኋላ በቁጥጥር ሥር ዋሉ – BBC News አማርኛ

የቀድሞ የታንዛኒያ የፓርላማ አባል ወደ ኬንያ ከሸሹ በኋላ በቁጥጥር ሥር ዋሉ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/AB38/production/_115323834_35958552-ba2f-4267-af2d-cc0e12df36a5.jpg

የቀደሞው የታንዛኒያ የፓርላማ አባል ጋድብለስ ለማ በሕገ ወጥ መንገድ ድንበር ከተሻገሩ በኋላ እሁድ ምሽት በኬንያ በሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ ማሳለፋቸውን የኬንያ መገናኛ ብዙኃን ዘገቡ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply