የቀድሞ የአማራ ልዩ ኃይል አባላት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተገኙበት እየተመረቁ ነው።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የጠራውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ተሀድሶ ሥልጠና የገቡ የቀድሞ የአማራ ልዩ ኃይል አባላት እየተመረቁ ይገኛሉ። በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች አስተባባሪና የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ ደሳለኝ ጣሰው ፣ የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply