“የቀድሞ የጥናት ካርታ በአማራ ክልል ማዕድን እንደሌለ ተደርጎ ነበር የተዘጋጀው፤ አሁን ላይ ግን ማዕድናት በሰፊው መኖራቸው ተረጋግጧል” ዶክተር አስማረ ደጀን

ባሕር ዳር: ጥር 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ ከባሕር ዳር፣ ከጎንደር፣ ከወሎ፣ ከወልድያ እና ከደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የሥነ ምድር ጥናት እና ካርታ ሥራ እንዲሁም በከፍተኛ መስፈርት የማዕድን ፍለጋ፣ ክምችት፣ ስርጭት እና ጥራት የሚያመላክቱ ጥናቶችን የሰነድ ርክክብ አድርጓል። የአማራ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኀላፊ ታምራት ደምሴ የጥናቱ ዓላማ በክልሉ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply