የ“ቁጡ አንጀት” ሕክምና ሥምረት በሕመምተኛው እና በሐኪሙ መግባባት

https://gdb.voanews.com/01000000-0a00-0242-7ca7-08dbbe04efea_tv_w800_h450.jpg

“ቁጡ አንጀት” ፣ የሕክምና ባለሞያዎቹ በእንግሊዝኛው መጠሪያው (Irritable bowel syndrome – IBS) ነው። በሐኪሙ እና በሕመምተኛው መሀከል የሚኖር የተሻለ መግባባት፣ ለሕክምናው ውጤት ሥምረት ይበልጥ አስፈላጊ እንደኾነም ባለሞያዎቹ ያስረዳሉ።

የውስጥ ደዌ እና የጨጓራ፣ የአንጀት እና የጉበት ልዩ ሐኪሙ ዶር. ዳግም አሰፋ፣ በ “ሐኪምዎን ይጠይቁ” ሳምንታዊ ፕሮግራም ሞያዊ ትንታኔ ሰጥተውናል።

ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply