የቃሊቲ ቱሉ ዲምቱ መንገድ ግንባታ በመጓተቱ ነዋሪዎች እየተንገላቱ መሆኑ ተገለጸ

ከቃሊቲ ቱሉ ዲምቱ የሚዘልቀው 20.6 ኪሎ ሜትር መንገድ ከአንድ ዓመት በፊት ይጠናቀቃል ተብሎ የነበረ ቢሆንም፣ በተያዘለት ጊዜ ግንባታው ባለመጠናቀቁ ለእንግልት መዳረጋቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ ገለጹ። በቀድሞው የአዲስ አበባ ከንቲባ ድሪባ ኩማ አስተዳደር ዘመን በ2010 የተጀመረው ይህ መንገድ፣ በሦሰት ዓመት…

Source: Link to the Post

Leave a Reply