የቅርስ ጥበቃው እና ልማቱ መጣጣም ስላለበት ቅርስ ባለሥልጣን ቁጥጥር እና ክትትል እያደረገ መኾኑን አስታወቀ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአንዳንድ ቦታዎች እየፈረሱ ያሉ ህንፃዎች ሊፈርሱ የቻሉት ቅርስ ለመኾን የሚያስችላቸውን መስፈርት ባለማሟላታቸው መኾኑን የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን በፒያሳ እና አካባቢ በመንገድ ዳር ኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ሳቢያ ታሪካዊ ይዘት ባላቸው ህንፃዎች ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል። ባለሥልጣኑ በአንዳንድ ቦታዎች እየፈረሱ ያሉ ህንፃዎች ሊፈርሱ የቻሉት ቅርስ ለመኾን የሚያስችላቸውን መስፈርት ባለማሟላታቸው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply