“የቅዱስ ላል ይበላን እና አካባቢውን ዓለም አቀፍ ቅርሶች ለዓለም በድጋሚ የምናስተዋውቅበት ጊዜ አሁን ነው” አስጎብኝዎች

ወልድያ፡ ታኅሣሥ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አስጎብኝ ማኅበራት ወደ ላል ይበላ የሚመጡ ቱሪስቶች እና እንግዶች ተገቢውን መረጃ አግኝተው እና አካባቢውን ተዋውቀው እንዲመለሱ ለማድረግ መዘጋጀታቸውን በተለይም ለአሚኮ ተናግረዋል፡፡ የቅዱስ ላል ይበላ እና አካባቢው ቱሪስት አስጎብኝ ማኅበር አባል እና አስጎብኝ የኾነው መለሰ አሰፋ እንደነገረን፤ የቅዱስ ላል ይበላ እና አካባቢው ዓለም አቀፍ ቅርሶች ለዓለም ሕዝብ ጎብኝ ቅርብ ከኾኑ የኢትዮጵያ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply