የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ብፁዕ አቡነ አብርሃምን የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ እንዲሁም ብፁዕ አቡነ ጴጦሮስን የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ አድርጎ መረጠ

ዕረቡ ግንቦት 24 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ቅዱስ ሲኖዶስ በግንቦት 2014 ርክበ ካህናት እያከናወነ የሚገኘው ጉባኤ የቀጠለ ሲሆን፤ ጉባኤው ዛሬ ባካሄደው ምርጫ የባሕርዳር እና አካባቢው አገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ አብርሃምን የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ እንዲሁም…

The post የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ብፁዕ አቡነ አብርሃምን የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ እንዲሁም ብፁዕ አቡነ ጴጦሮስን የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ አድርጎ መረጠ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply