“የቆምነው ለሠንደቅ ዓላማ እና ለኢትዮጵያ ነው” ሌትናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ

ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች እና ጄኔራል መኮንኖች በተገኙበት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተደርጓል። በውይይቱ የተገኙት የሰሜን ምዕራብ እዝ አዛዥ ሌትናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ሕዝብ ብቻ ሳይኾን መከላከያውም ሰላም እንዲኖር ይፈልጋል ነው ያሉት። የሀገር መከላከያ ሠረዊት የሚዋጋው ለሀገር ሉዓላዊነት እና ለሕዝበ ሰላም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply