የቋሚ ንብረት ግብር ጉዳይ ንግግሮች

https://gdb.voanews.com/06a20000-0aff-0242-b204-08db0ad8f849_tv_w800_h450.jpg

መንግሥት ባቀደው የቋሚ ንብረት ግብር ላይ ተጨማሪ ውይይት እንዲደረግበት የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ባለሙያዎች መክረዋል።

አሁን ባለው ግሽበት ላይ የንብረት ግብር መጫን “ድኅነቱን ያባብሰዋል” ሲሉ ሥጋታቸውን ገልፀዋል።

በሌላ በኩል ደግሞ የንብረት ግብር “የመንግሥትን ገቢ የሚያሳድግና የገቢ ልዩነትን የሚያመጣጥን በመሆኑ ጥቅሞች አሉት” የሚሉ ባለሙያዎችም ሃሳባቸውን ሲያካፍሉ አተገባበሩ ግን ጥንቃቄ እንደሚያስፈልገው አሳስበዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply