የበለስ-መካነ ብርሃን የኮንክሪት አስፋልት መንገድ ግንባታ በሚቀጥለው ዓመት ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚኮን ተገለጸ።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን የበለስ-መካነ ብርሃን የኮንክሪት አስፋልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በሚቀጥለው ዓመት ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ አስታውቋል። ፕሮጀክቱ 39 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ሲሆን፤ በሰሜን ጎንደር ዞን የሚገኙ የጃናሞራ፣ የበየዳ፣ የደባርቅ ወረዳዎችን ጨምሮ በርካታ አካባቢዎችን ማገናኘት የሚችል መሆኑን ኢዜአ ዘግቧል። የፕሮጀክቱ ስር 10 ድልድዮች የሚገነቡ ሲኾን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply