የበረታ ድርቅ ሥጋት በምሥራቅ አፍሪካ

https://gdb.voanews.com/03cc0000-0aff-0242-c4d4-08da22fbb7e6_tv_w800_h450.jpg

ባለፉት ሦስት ዓመታት የኢትዮጵያን፥ የኬንያንና የሶማሊያን ሰፊ አካባቢዎች ያዳረሰው ድርቅ ዘንድሮም ከቀጠለ ሃያ ሚሊዮን የሚሆን ሰው እጅግ ለከፋ ረሃብ ሊጋለጥ እንደሚችል የዓለም የምግብ ፕሮግራም አስጠንቅቋል።

ሊሳ ሽላይን ከጄኔቫ ያጠናቀረችውን ዘገባ ቆንጅት ታየ ታቀርበዋለች።

Source: Link to the Post

Leave a Reply