የበአል ወቅት ግርግር

የኢትዬጵያውያን ባህል ጎልቶ ከሚታባቸው ግዜያት መካከል በአላት ተጠቃሾች ናቸው፡፤ ምንም እንኳ በአላቱ የሚፈጥሯቸው መልካም ስሜት ቢኖርም በአላቱን ተገን አድርገው የሚፈጠሩ ወንጀሎች እና የዋጋ ጭማሪዎች ነዋሪዎችን ያማረረ ጉዳይ ነው፡፡ እነዚህን ችግሮች በዘላቂነት ለመፍታት ምን ታስቧል ሲል የእለቱ አሐዱ አጀንዳችን ተመልክቶታል፡፡ ሰላም በቀለ አዘጋጅታዋለች ወንድማገኝ ሃይሉ ያቀርበዋል፡፡

አዘጋጅ፡ ሰላም በቀለ

ቀን 28/04/2013

አሐዱ አጀንዳ

Source: Link to the Post

Leave a Reply