የበዓል ወቅት የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት እየሠራ መኾኑን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የበዓል ወቅት የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት ከ4 ሺህ ኩንታል በላይ የኢንዱስትሪ እና የግብርና ምርቶችን ለሸማቾች በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረቡን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ አስታውቋል። የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ንግድ እና ገብያ ልማት መምሪያ ኀላፊ ያረጋል ያየህ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ የግብዓት አቅርቦት እጥረት እንዳያጋጥም በልዩ ትኩረት እየተሠራ መኾኑን ተናግረዋል። በብሔረሰብ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply