የበይነ መረብ ሰርሳሪዎች ከዘረፉት ገንዘብ የተወነሰውን ለበጎ አድራጎት ሰጡ – BBC News አማርኛ

የበይነ መረብ ሰርሳሪዎች ከዘረፉት ገንዘብ የተወነሰውን ለበጎ አድራጎት ሰጡ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/15C3F/production/_115015198_57fa0b58-ea91-4bc2-92f4-7c334157b79a.jpg

‹ዳርክሳይድ ሐከርስ› በሚል መጠርያ ሕቡዕና ውስብስ ዝርፍያ ላይ የተሰማሩት እነዚህ የበይነ መረብ ሰርሳሪዎች ‹‹በጎ አድራጎቱን የፈጸምነው ዓለምን የተሻለች ለማድረግ ቁርጠኛ ፍላጎት ስላለን ነው›› ብለዋል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply