ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የተቋማት አፈጻጸም ግምገማ ሚኒስትር ዴኤታዎች፣ የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች አባላት በተገኙበት እየተካሄደ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ባለፈው ሳምንት የሚኒስትሮች የሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም መገምገሙ ይታወቃል። በመድረኩ የዘጠኝ ወር የማክሮ ኢኮኖሚውን እና የሴክተሮች ልዩ አፈጻጸም ተገምግሟል። የሚኒስትሮች የሩብ ዓመት የሥራ […]
Source: Link to the Post