የበጎ አድራጎት ሥራ

https://gdb.voanews.com/43AB3FB6-A278-4EE6-BBF4-6E2D65BD1DA1_w800_h450.jpg

ዶ/ር ከናን አምበለም ይባላሉ። የወለጋ ዩኒቨርሲቲ መምህር ናቸው። በበጎ አድራጎት ተግባር ላይም በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። በወለጋ ዞኖች እንዲሁም በምእራብ ጉጂ ዞን በገጠር ከሚኖሩ የማኅበረሰብ አባላት ጋር በመሆን ከ50 በላይ ድልድዮችና ከ30 በላይ የንፁህ ውሃ ፕሮጄክት ግንባታውችን ማከናወናቸውን ተናግረዋል።

“ተማሪዎቼ በንድፈ-ሀሳብ ደረጃ የተማሩትን የህብረተሰቡን ችግር በመፍታት በተግባር እንዲያሳዩ እፈልጋለሁ” ብለዋል ዶ/ር ከናን።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply