“የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ወጣቶች በሀገር ግንባታ ላይ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ እድል ይፈጥራል” አቶ ብናልፍ አንዱዓለም

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የክረምት ወቅት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ወጣቶች ከበጎ ሥራዎች ባለፈ በሀገር ግንባታ ሥራ ላይም የበኩላቸውን አስተዋጽኦ የሚያደርጉበት መሆኑን የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዱአለም ገለጹ። የዘንድሮው የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት “በጎነትና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ቃል መጀመሩ ይታወሳል። የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዱአለም እና የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በዚህ የክረምት በጎ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply