የቡድን 20 የበይነ ሃይማኖት ጉባኤ የሃይማኖት ተቋማትን አሳሰበ

በአለም ላይ የሚከሰቱ ግጭቶች፣ ቀውሶችና አለመግባባቶች እንዲፈቱ የሃይማኖት ተቋማት ከጸሎት ባለፈ ተጨባጭና ውጤታማ ተግባራትን እንዲያከናውኑ የቡድን 20 የበይነ ሃይማኖት ጉባኤ ማሳሰቡ ተገለጸ። “ሐይማኖቶችን አስተምህሮ በመረዳት በተለያዩ ልዩነቶች መሀል ሰላምን ለማምጣት ጊዜው አሁን ነው” በሚል መሪ ቃል በጣሊያን ቦሎኛ ከተማ ከመስከረም…

Source: Link to the Post

Leave a Reply