የቡድን 7 ሀገራት በሩሲያ ዳይመንድ ላይ እግድ ሊጥሉ ነው

የቡድን 7 ሀገራት የሩሲያን ዳይመንድ ወደ ሀገራቸው እንዳይገባ የማገድ እቅድን ከአንድ አመት በላይ ሲመክሩበት የነበረ ሲሆን በሚቀጥሉት ሶስት ሳምንታት ውስጥ ሊጸድቅ እንደሚችል የቤልጂየም ባለስልጣናት ተናግረዋል

Source: Link to the Post

Leave a Reply