የቢሾፍቱ ፖሊስ አቶ ልደቱን መፍታቱን በጽሁፍ እንዲያሳውቅ ታዘዘ – BBC News አማርኛ

የቢሾፍቱ ፖሊስ አቶ ልደቱን መፍታቱን በጽሁፍ እንዲያሳውቅ ታዘዘ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/C6CB/production/_115019805__114405881_obbolidatu.jpg

የምሥራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት፤ የቢሾፍቱ ከተማ ፖሊስ አቶ ልደቱ አያሌውን በአንድ መዝገብ ፈትቶ፣ በሌላ ማሰሩን የሚያሳይ ማስረጃ እንዲያቀርብ ዛሬ ትዕዛዝ መሰጠቱን አቶ አዳነ ታደሰ ለቢቢሲ ተናገሩ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply