የቢቢሲ ዘጋቢ በኢትዮጵያ ሠራዊት በቁጥጥር ስር ዋለ – BBC News አማርኛ

የቢቢሲ ዘጋቢ በኢትዮጵያ ሠራዊት በቁጥጥር ስር ዋለ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/10332/production/_117345366_whatsappimage2021-03-01at20.54.08.jpg

ግጭት በተካሄደበት የሰሜናዊ ኢትዮጵያዋ የትግራይ ክልል የቢቢሲ ዘጋቢ የሆነው ግርማይ ገብሩ በኢትዮጵያ ሠራዊት በቁጥጥር ስር ዋለ። ለቢቢሲ የትግርኛ ቋንቋ አገልግሎት የሚሰራው ግርማይ ገብሩ በቁጥጥር ስር የዋለው በክልሉ ዋና ከተማ መቀለ ውስጥ በሚገኝ ካፍቴሪያ ውስጥ ከሌሎች አራት ግለሰቦች ጋር ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply