
የባህርዳሩ የችሎት ውሎ‼️ ሰ.ሜሪካ :- ሐምሌ 19/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ በርካታ የባህርዳር ከተማ ወጣቶችና ነዋሪዎች በታደሙበት የዛሬው የፍርድ ቤት ውሎ የሸዋ ፋኖ አመራር ወንድሞቻችን መዝገባቸው ተዘግቶ ወደ ፌድራል ክሳቸው እንዲዛወር ተወስኗል። በተመሳሳይ የአማራ ፋኖ በባህርዳር አመራሮች እንደገና ከሰዐት በኋላ 9:00 ሰዐት ድጋሚ ተቀጥረዋል ።ክብርና ምጋና በችሎት ለተገኛችሁ የቁርጥ ቀን የከተማችን ወጣቶች እና ነዋሪዎች ። እናመሰግናለን ‼️ © ቴወድሮስ ፋሲል ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post