
የባህርዳር ዙሪያ አርሶ አደሮች የማዳበሪያ አቅርቦት ባለመኖሩ በርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት ፊት ለፊት ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ ላይ ናቸው። የአማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) ግንቦት 7/2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ የባህርዳር ዙሪያ አርሶ አደሮች የማዳበሪያ አቅርቦት ባለመኖሩ ግንቦት 7/2015 በርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት ፊት ለፊት ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ ላይ ናቸው። የፀጥታ አካላት ሰልፈኞቹን ለመበተን ጥረት እያደረጉ ነው። የሰልፉ ዓላማ መጪው የእርሻ እና የአዝመራ ወቅት በመሆኑ የግብርና አቅርቦት እንዲሟላላቸው ለመጠየቅ ያለመ ነው። አሻራ ሚዲያ እንደዘገበው።
Source: Link to the Post