የባህርዳር ዮኒቨርሲቲ ለመተከል ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ:: (አሻራ ጥር 1፣ 2013 ዓ.ም) የባህርዳር ዮኒቨርሲቲ  የአልባሳት እና የምግብ ድጋፍ ዛሬ ያደረገ ሲሆን፣ ድጋፉ  በቀጣይነት ይቀ…

የባህርዳር ዮኒቨርሲቲ ለመተከል ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ:: (አሻራ ጥር 1፣ 2013 ዓ.ም) የባህርዳር ዮኒቨርሲቲ የአልባሳት እና የምግብ ድጋፍ ዛሬ ያደረገ ሲሆን፣ ድጋፉ በቀጣይነት ይቀ…

የባህርዳር ዮኒቨርሲቲ ለመተከል ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ:: (አሻራ ጥር 1፣ 2013 ዓ.ም) የባህርዳር ዮኒቨርሲቲ የአልባሳት እና የምግብ ድጋፍ ዛሬ ያደረገ ሲሆን፣ ድጋፉ በቀጣይነት ይቀጥላልም ተብሏል፡፡ መተከል ዛሬም በአዲሱ ጁንታ የተስፋፊነት ምክንያነት መረጋጋት አልቻለም፡፡ የአመራር ለውጥ የለም፡፡ የስራዓት ለውጥም በመተከል አልተጀመረም ፡፡ ሴራው አሁንም በመኖሩ ከ170 ሺ ተፈናቃይ ውስጥ የተመለሰ ማንም የለም፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply