የባህር ሎጂስቲክስ አገልግሎት 25 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ

የኢትዮጵያ የባህር እና የሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በተጠናቀቀው የ2012 በጀት ዓመት ከ25 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ በ2011 በጀት ዓመት አጠቃላይ ገቢው 18.7 ቢሊዮን ብር የነበር ሲሆን ዘንድሮ በ37 በመቶ እድገት አሳይቷል፡፡ የኢትዮጲያ የባህር እና የሎጂስቲክስ አገልግሎት አጠቃላይ ጭነቱ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply