የባለድርሻ አካላት ወኪሎች አጀንዳዎችን እያደራጁ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባለድርሻ አካላት ወኪሎች አጀንዳዎችን እያደራጁ መኾኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ገልጸዋል። ኮሚሽኑ በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር እያስተባበረ የሚገኘው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ዛሬ ለሰባተኛ ቀን እንደቀጠለ ነው። የኅብረተሰብ ክፍሎች ተወካዮች፣ ሦስቱ የመንግሥት አካላት ተወካዮች፣ የማኅበራት እና ተቋማት ተወካዮች፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና የተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ተወካዮች በአምሥት ቡድኖች ተከፍለው ላለፉት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply