“የባለፈው ዓመት ሠልጣኞች ሁሉም ሥራ ይዘዋል” የባሕር ዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣት አወቀ ወጣ የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ ነው። ወጣቱ እንደሚለው 12ኛ ክፍልን አጠናቅቆ የሥራ ማስተዋቂያዎችን ቢከታተልም ሥራ ማግኘት ግን አልቻለም። ወጣቱ አካባቢውን ሲቃኝ በቀበሌ ተደራጅተው ሥልጠና የወሰዱ ወጣቶች የሙያ ባለቤት ኾነው ተመለከተ። እሱም ቢረፍድም ሳይመሽበት ተደራጅቶ በቀበሌው ተገምግሞ በመመልመል የሕይዎት ክሕሎት ሥልጠና እየወሰደ እንደሚገኝ ነግሮናል። “ሥልጠናውን መውሰዴ በዘፈቀደ የነበረውን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply