የባልደራስ ፕሬዚዳንት እስክንድር ነጋ የአሜሪካ ጉብኝታቸውን አጠናቀው አዲስ አበባ ገቡ!! (አሻራ ሚዲያ ሐምሌ 6/2014 ዓ.ም አምስተርዳም) በሀገረ–አሜሪካ ለሁለት ወራት ቆይታ ያደረጉት…

የባልደራስ ፕሬዚዳንት እስክንድር ነጋ የአሜሪካ ጉብኝታቸውን አጠናቀው አዲስ አበባ ገቡ!! (አሻራ ሚዲያ ሐምሌ 6/2014 ዓ.ም አምስተርዳም) በሀገረ–አሜሪካ ለሁለት ወራት ቆይታ ያደረጉት የባለደራስ ፕሬዚዳንት እስክንድር ነጋ፣ ዛሬ፣ ሐምሌ 6 2014 ወደ ኢትዮጰያ ተመልሰዋል። ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ጣቢያ ሲደርሱ የድርጅቱ አመራር አባላት አቶ ነብዩ ውብሸት እና ቀለብ ስዩም(አስቴር) ተቀብለዋቸዋል። በአሜሪካ የነበራቸው ቆይታ በእጅጉ ሰኬት እንደነበር የተናገሩት ፕሬዚዳንቱ፣ ነገ ሐምሌ 7 2014 ሥራ እንደሚጀምሩ አስታውቀዋል። “እንደ ሀገርም፣ እንደ ድርጅትም ብዙ ስራ አለብን። የምናጠፋው ግዜ የለም”ብለዋል። ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply