
#የባልደራስ ፕሬዝደንት እስክንድር ነጋ አሜሪካ በሰላም ገብተዋል። በቦታዉ የባልደራስ የድጋፍ ቻፕተር እና የባልደራስ ደጋፊዎች በደማቅ ሁኔታ ተቀብለዉታል። እስክንድር ነጋ ከአንድ አመት የግፍ እስር በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ለቤተሰብ ጥያቃ ወደ አሜሪካ እንዳቀኑ ይታወቃል። መልካም የእረፍት ጊዜ ምንጭ:- ስንታየሁ ቸኮል
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post