የባሕርዳር ወጣቶች በዓል የሚከበርባቸውን አካባቢዎች እያጸዱ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ጥር 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በድምቀት ከሚከበሩ የአደባባይ በዓላት መካከል ጥምቀት አንዱ ነው፡፡ በበዓሉ ላይ በርካታ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር ጎብኝዎች ይታደሙበታል፡፡ የባሕርዳር ከተማ አሥተዳዳር በጎፈቃደኛ ወጣቶች እንደተናገሩት የታቦታት ማለፊያ መንገዶችን እና የታቦተ ሕጉ ማረፊያ አካባቢዎችን እና መንገዶችን እያጸዳን ነው ብለዋል። በዓሉን ለማክበር የሚመጡ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር ጎብኝዎች በተመለከቱት ነገር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply