ባሕር ዳር: ግንቦት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በዛሬ እለት የባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ቀሪ የግንባታ ሥራዎች ያሉበትን ደረጃ ተመልክተዋል። በመረሐ ግብሩ ላይ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማእረግ የማኅበራዊ ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ አቶ ስዩም መኮንን፣ የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ እርዚቅ ኢሳን ጨምሮ ሌሎች የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። የባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም […]
Source: Link to the Post