የባሕር በር ለማግኘት የተፈረመውን የመግባቢያ ሥምምነት ወደ ተግባራዊ ሥምምነት ለማድረስ ትኩረት ተሰጥቶት እንዲሠራ የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ውሳኔ አሳለፈ።

ባሕር ዳር: ጥር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከሶማሌ ላንድ ጋር የተፈረመው የመግባቢያ ስምምነት ወደ ተግባራዊ ስምምነት ለማድረስ፣ ከሌሎች ጎረቤት ሀገራትም ጋር ተጨማሪ የባሕር በር አማራጮችን በሰጥቶ መቀበል መርሕ ለማግኘት ትኩረት ተሰጥቶት እንዲሠራ የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ውሳኔ አሳልፏል። ኢትዮጵያ እያደገ ከሚሄደው የሕዝብ ብዛቷና ኢኮኖሚዋ ጋር የሚመጣጠን የባሕር በር እንደሚያስፈልጋት ፓርቲው ካስቀመጠው አቅጣጫ በመነሣት፣ የተከናወኑ ተግባራት የብልጽግና ፓርቲ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply