“የባሕር ዳር ከተማን መዋቅራዊ ፕላን በማስጠበቅ ከተመዋን ውብና ለነዋሪዎቿ የምትመች ለማድረግ እንሠራለን” ዶክተር ድረስ ሳህሉ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለቀጣዮቹ 10 ዓመታት ለከተማዋ የሚያገለግል መዋቅራዊ ፕላን በማዘጋጀት ለከተማ አሥተዳደሩ አስረክቧል። መዋቅራዊ ፕላኑ በታቀደው ልክ ተግባራዊ ከተደረገ ትርጉም ያለው ለውጥ የሚያመጣ፣ ተወዳዳሪ፣ ዓለማቀፋዊ ሁነቶችን ለማዘጋጀት የምትመችና ለቱሪዝም ተመርጣ የምትጎበኝ ከተማ ለማድረግ የሚያስችል ነው ተብሏል። መዋቅራዊ ፕላኑ ከሕጋዊነት እስከ መሰረተልማት ግንባታና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳው የጎላ ለውጥ ማምጣት የሚያስችል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply