የባሕር ዳር ከተማን የውኃ አቅርቦት ችግር በአጭር ጊዜ ለመፍታት እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጅ ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር:መጋቢት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የቱሪስት ፍሠት የምታስተናግደው ባሕር ዳር የውኃ ችግሯ ያልተፈታላት ከተማ ናት። የከተማዋን የውኃ ችግር ለመቅረፍ የውኃ ተቋማት እየተገነቡ ነው፡፡ በአማራ ክልል ውኃና ኢነርጂ ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ወንድአጥር መኮንን የባሕር ዳር ከተማን የውኃ ችግር ለመቅረፍ በ743 ሚሊዮን ብር ወጭ እየተሠሩ ያሉ ፕሮጀክቶች በመጭው ግንቦት ወር ይጠናቀቃሉ ብለዋል። በጃፓን መንግሥት ድጋፍ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply