የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች በወቅተዊ ጉዳዮች ዙሪያ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተገኙበት እየመከሩ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በውይይቱ ላይ መልእክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው የአማራ ሕዝብ በሀገረ መንግሥት ግንባታ ታላቅ አሻራ ያለው መኾኑን ገልጸዋል። የአማራ ሕዝብ ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ጋር በመኾን ኢትዮጵያ ነፃነቷን ጠብቃ እንድትኖር እና እንድትከበር ያደረገ ሕዝብ መኾኑንም ተናግረዋል። በተለይም ባለፉት ዓመታት በተሠራው ያልተገባ ትርክት በሕዝብ መካከል ጥርጣሬ እንዲፈጠር፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply