የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 27ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጉባኤው የከተማዋን የመልካም አሥተዳደር ሥርዓት ለማሻሻል፣ የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ፣ ካለፉት ወራት አፈጻጸም በመነሳት እንደሚገመግም እና የቀጣይ ጊዜ የትኩረት አቅጣጫዎችን እንደሚያስቀምጥ ይጠበቃል። ምክር ቤቱ የከተማ አሥተዳደሩን የ6 ወር ሥራ አፈጻጸም፣ የደንብ ማስከበር መምሪያ፣ የኦዲት ሪፖርት እና የባሕር ዳር ስማርት ሲቲ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ማቋቋሚያ ደንብ ገምግሞ እንደሚያጸድቅም ይጠበቃል። የባሕር ዳር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply