የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ”ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት” በሚል መሪ መልዕክት የኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ንቅናቄ ማስጀመሪያ ውይይት አድርጓል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለባለሃብቶች ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር፣ ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋት፣ በዘርፉ እያጋጠሙ ባሉ ማነቆዎች እና በመፍትሄዎቻቸው ዙሪያ ውይይት ተደርጎ አቅጣጫ ተቀምጧል። ባለድርሻ አካላትም መሠረተ ልማት በማሟላት፣ ሥልጠና በመስጠት እና የገንዘብ አቅርቦትን በማሳለጥ ኢንቨስትመንቱን እንደሚያግዙ ሃሳብ ሰጥተዋል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ለተነሱ አስተያየቶች፣ ጥያቄዎች እና ችግሮች ከተማ አሥተዳደሩ ለመፍትሄ እንደሚሠራ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply