የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከ200 በላይ ለመኖሪያ ቤት መገንቢያ ቦታ ፈላጊዎች ማኅበራት የብሎክ እጣ መርሃ ግብር አካሄደ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በከተማ አሥተዳደሩ በርካታ የመኖሪያ ቤት መገንቢያ ቦታ ፈላጊዎች ማኅበራት በተለያየ ጊዜ የቤት መገንቢያ ቦታ ሲሰጥ መቆየቱ ይታወሳል። ዛሬም ከተማ አሥተዳደሩ ከ2006 ዓ.ም ጀምሮ ሲደራጁ የቆዩ በአጠቃላይ 5 ሺህ 67 አባላትን ያቀፉ 229 ማኅበራት የብሎክ እጣ መርሃ ግብር አካሂደዋል። ዘንዘልማ ሳይት ባሕር ዳር እጣ ቅደም ተከተል በልዩ ውሳኔ የተፈቀደላቸው ማኅበራት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply