የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳዳር ለ820 ባለይዞታዎች የመሬት ባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተር መሥጠቱን አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አፄ ቴዎድሮሥ ክፍለ ከተማ ለከተማ አርሶ አደሮች እና ተቋማት የመሬት ይዞታ ማረጋጫ ደብተር ሠጥቷል። አርሶ አደር በሬ እንቢአለ በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የአፄ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ ነዋሪ ናቸው። የመሬት ባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተር ባልነበራቸው ጊዜ ለተለያዩ አገልግሎቶች የመሬት ባለቤትነት ደብተር ስለሚጠየቁ ብዙ ይቸገሩ እንደነበር ገልጸዋል። ”የባለቤትነት ደብተር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply