የባሕር ዳር ዓለምአቀፍ ስታዲየም በጥር ወር የካፍ ውድድሮችን ለማስጀመር እንዲያስችል እየተሠራ መኾኑን የክልሉ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2002 ዓ.ም የግንባታ ሂደቱ የተጀመረው የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (CAF) ደረጃን ባሟላ መልኩ ለማጠናቀቅ የክልሉ መንግሥት ከ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ በመበጀት ከተቋራጩ ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ጋር ውል ገብቶ እየተሠራ ነው። የአማራ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ኀላፊ እርዚቅ ኢሳ የባሕር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply